Header Include

Перевод на амхарский язык - Мухаммад Саадиг

Переведено шейхом Мухаммадом Садыком и Мухаммадом ас-Сани Хабибом. Разработано под руководством центра переводов "ар-Руввад". Доступен оригинальный вариант перевода с целью выражения мнения, оценки и постоянного совершенствования.

QR Code https://quran.islamcontent.com/ru/amharic_sadiq

إِنَّآ أَنزَلۡنَٰهُ فِي لَيۡلَةِ ٱلۡقَدۡرِ

እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ {1}

{1} ይህች ሌሊት በሮመዳን ውስጥ ትገኛለች ። በመጨረሻዎቹ አስርት ሌሊቶች ከነሱም በኢተጋማሽ ሌሊቶች በ2123252729 ውስጥ ትገኛለች ። እርሷን በሶላትና በኢባዳ ያሳለፋ ሰው ያለፈው ሃጥአቱ ምህረት ይደረግለታል።
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ {1}

وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ

መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ خَيۡرٞ مِّنۡ أَلۡفِ شَهۡرٖ

መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

تَنَزَّلُ ٱلۡمَلَٰٓئِكَةُ وَٱلرُّوحُ فِيهَا بِإِذۡنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمۡرٖ

በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ (ጂብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡

በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ (ጂብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡

سَلَٰمٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطۡلَعِ ٱلۡفَجۡرِ

እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡

እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡
Footer Include