阿姆哈拉语翻译 - 非洲学院。
《古兰经》含义翻译
由穆罕默德·宰尼·扎赫尔丁翻译。由非洲学院出版。
قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ
1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -እርሱ አላህ አንድ ብቻ ነው::
1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -እርሱ አላህ አንድ ብቻ ነው::
ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ
2.አላህ የሁሉ ነገር መጠጊያ ነው::
2.አላህ የሁሉ ነገር መጠጊያ ነው::
لَمۡ يَلِدۡ وَلَمۡ يُولَدۡ
3.አልወለደም፤ አልተወለደምም::
3.አልወለደም፤ አልተወለደምም::
وَلَمۡ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ
4. ለእርሱም አንድም ብጤ የለዉም።
4. ለእርሱም አንድም ብጤ የለዉም።
share_via