Terjemahan Berbahasa Amhar - Muhammad Ṣādiq

Terjemahan Makna Al-Qur'an al-Karim

Diterjemahkan oleh Syekh Muhammad Sadiq dan Muhammad Al-Sani Habib. Dikembangkan di bawah pengawasan Pusat Terjemah Ruwwād. Teks terjemahan asli masih bisa ditampilkan untuk diberi masukan, evaluasi, dan pengembangan berkelanjutan.

QR Code https://quran.islamcontent.com/id/amharic_sadiq

إِنَّآ أَنزَلۡنَٰهُ فِي لَيۡلَةِ ٱلۡقَدۡرِ

እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ [1]

[1] ይህች ሌሊት በሮመዳን ውስጥ ትገኛለች ። በመጨረሻዎቹ አስርት ሌሊቶች ከነሱም በኢተጋማሽ ሌሊቶች በ2123252729 ውስጥ ትገኛለች ። እርሷን በሶላትና በኢባዳ ያሳለፋ ሰው ያለፈው ሃጥአቱ ምህረት ይደረግለታል።
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ [1]

وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ

መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ خَيۡرٞ مِّنۡ أَلۡفِ شَهۡرٖ

መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

تَنَزَّلُ ٱلۡمَلَٰٓئِكَةُ وَٱلرُّوحُ فِيهَا بِإِذۡنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمۡرٖ

በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ (ጂብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡

በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ (ጂብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡

سَلَٰمٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطۡلَعِ ٱلۡفَجۡرِ

እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡

እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡